በአጭር ጊዜ ተጠንስሰው፣ በአጭር ጊዜ ተወሌዯው፣ በአጭር ጊዜ ያዯጉ ዴርጅቶች እንዯ ኢሳትና እንዯ ግንቦት7 አሊየሁም ፣
ከቅንጅት በስተቀር። ኢሳትና ግንቦት 7 ስማቸው በፌስቡክ፣ በኢቲቪ፣ በዌብሳይትና በየሰዎች ቤት ይነሳሌ። የዴርጅቶቹ
ጠሊቶችም ወዲጆችም ስሇሁሇቱ ዴርጅቶች ሳይናገሩ መሽቶ አይነጋሊቸውም። እውን ዴርጅቶቹ እንዯስማቸው የገዘፉ ናቸው?
የውስጣቸውን ጥንካሬ ራሳቸው ናቸው የሚያውቁት። እኔ ግን የታዘብኩትን ሌናገር፣ ዴርጅቶቹ በእያንዲንደ ኢትዮጵያዊ
ቤት ውስጥ ገብተዋሌ። በውጭ አይዯሇም ፣ በኢትዮጵያ።
ባሇፈው ታህሳስ አዱስ አበባ ነበርኩ። ከአዱስ አበባም አሌፎ ወዯ ሶስት ክሌልች ተጉዣሇሁ። አንዲንድችን እንዳት ነው
ነገሩ እያሌኩ እጠይቃቸው ነበር። ሰዎች በመጀመሪያ የሚናገሩት ስሇኢሳት ነው። "ኢሳት አይናችን ገሇጠሌን" ይሊለ።
ታማኝ፣ አበበ፣ ሲሳይ ፣ አፈወርቅ፣ ፋሲሌ፣ ዯረጀ፣ ገሉሊ፣ መሳይ በየሰዎች አፍ ውስጥ አለ። "ታማኝን ሰማኸው? አበበን
አየኸው " ወዘተ። ገጠር ግቡ ከተማ ፣ ወሬው ኢሳት ነው። ኢሳት ኢሳት ኢሳት.. አንዴ የሇውጥ ወሊፈን ሲነፍስ ይሰማኝ
ነበር። እነዚህ ሰዎች ባሇሰብኩት ጊዜ ነገሩን ሇኩሰው ፕሮጀክቴን አዯጋ ውስጥ ይጥለብኝ ይሆን እያሌኩ ስጋት ገብቶኝም
ነበር። አሌሸሽጋችሁም፣ ቶል መመሇስ ፈሌጌ ነበር። "ፈሪ ነሽ" ሌትለኝ ትችሊሊችሁ፣ ሌክናችሁ ፈሪ ነኝ፣ ፖሇቲካ ብወዴም፣
የፖሇቲካ ትግሌን እፈራሇሁ። በግብጽ፣ በሉቢያ ፣ በቱኒዚያ አይቸዋሇሁ። ኢትዮጵያ ውስጥ ኢንቨስት አዴርጌአሇሁ። ገና
ያሌበሊሁበት ፤ ሇስንቱ የህወሀት ባሇስሌጣን ዯጅ የጠናሁበት ፤ ሴትነቴን ሳይቀር የተጠየቀኩበት ፕሮጀክት ነው። ከግሌገሌ
ባሇስሌጣን እስከ መምሪያ ሀሊፊ " አስቢሌን እንጅ" ከማሇት አሌፈው " ዲላሽ" ያምራሌ እያለ በዲላየ ሉዯራዯሩ
የሞከሩበትን ፕሮጀክት በአንዴ ላሉት ባጣው ዋስትናየ ምንዴነው? እኔና መሰልቼ ብንፈራ ሇምን ይፈረዴብናሌ? ወዯ
ተነሳሁበት ሌመሇስ።
የገረመኝ ህዝቡ ኢሳት ኢሳት ቢሌም የኢሳትን ጋዜጠኞች ከጋዜጠኛነት ባሇፈ አሇመመሌከቱ ነው። ታማኝ በየነ መሪያችን
ቢሆን ብሇው የሚናገሩ ሰዎች አጋጥመውኛሌ፣ አፈወርቅ ወይም ሲሳይ መሪያችን ቢሆኑ ብሇው ሲናገሩ አሌሰማሁም፤
ከእነርሱ ይሌቅ ስሙ ተዯጋግሞ የሚነሳው ድ/ር ብርሀኑ ነጋ ነው። "ብርሀኑ መጥቶ ነጻ ባወጣን" የማይሌ የሇም። ሇውጥ
አምጥቶ ተተኪው መንግስት ይሆናሌ ተብል ከ90 በመቶ በሊይ የሚታመነው ግንቦት7 ወይም ድ/ር ብርሀኑ ነው። ግንቦት7
ሲነሳ በሰዎች ዘንዴ የማየው የሇውጥ ተስፋ ይገርመኝ ነበር።
ህዝቡ በአገር ቤት መሪ የፖሇቲካ ዴርጅት አሇ ብል አያምንም። ስሇ አቶ ሀይለ ሻውሌ መኢአዴማ ሇመስማትም
አይፈሌግም። ዘመናዊ የስፖርት ቤት ከፍተው፣ ባሇስሌጣናቱ እንዱዝናኑበት እያዯረጉ ነው። "እነ እስክንዴር ነጋና ብርሀኑ ነጋ
ጥሪታቸውን አስወርሰው እርሳቸው ሇ ኢህአዳግ ባሇስሌጣናት ጤና መጠበቂያ " የስፖርት ቤት ሰሩ እያለ ሰዎች
ያብጠሇጥለዋቸዋሌ። በርግጥም የመንግስት ባሇስሌጣናት ስፖርት የሚሰሩበትና የሚታጠቡበት ሌዩ ክፍሌ ሰርተውሊቸዋሌ።
ሌብ በለ እኔ አይዯሇሁም የሰራሁት፣ ነጻ አውጭው አቶ ሀይለ ናቸው! አቶ ሀይለ ከመሇስ ጋር የተጨባበጡት ወዯው
አሌነበረም ሇካ! እኔና እሳቸው አንዴ ሆነናሌ፣ ቅዴሚያ ሇገንዘብ! አሁንም ዴንበር ዘሇሌኩ ተመሇሽ በለኝ!
የወያኔን ጎራዳ የሚያስጥሇው ግንቦት 7 ነው ብል ህዝቡ በጽኑ ያምናሌ። በጣም የገረመኝ ከአንዴ የአንዴነት ፓርቲ የከተማ
ተወካይ ሰው ጋር ስንነጋገር የነገረኝ ነው " ይህ ህዝብ በ21ኛው ክፍሇ ዘመን ቢኖርም፣ አስተሳሰቡ የቴዎዴሮስ ነው፣ ስሊጣን
በነፍጥ እንጅ በወረቀት ይገኛሌ ብል አያስብም፤ ምንም ብትነግሪው ከእኛ ስብከት ይሌቅ፣ የግንቦት 7ትን ሽሇሊ መስማት
ይናፍቃሌ። አንዴ የእኛ መሪ በኢሳት ሲቀርብ ጥቂት የሚሰማው ሰው ካገኘ እዴሇኛ ነው፣ አንዴ የግንቦት7 መሪ ወይም
ታማኝ በየነ በኢሳት ከቀረቡ ግን ከተማው ጭር ይሊሌ። ኢህአዳጎች እንኳ ከመንገዴ ሊይ የት ጠፉ ትያሇሽ።"
ግንቦት 7ቶች ይህን ሲያነቡ ምን እንዯሚሰማቸው አሊውቅም ነገር ግን እሊሇሁ ህዝቡ ሇእነሱ ያሇው ግምት፣ እነሱ
ከሚያስቡት በሊይ እጅግ ግዙፍ ነው። ይህንን የህዝብ ፍሊጎት ቶል ሇማርካት በምን ፍጥነት፣ በምን ታዕምር መስራት
እንዲሇባቸው አሊውቅም። እግዚአብሄር በ ቻርሇስ ዱክንስ The Great Expectation ከተጻፈው ታሪክ እንዱሰውራቸው ፣
ያንን ላት ተቀን የሚጠብቃቸውን ህዝብ ከመከራ ይታዯጉት ዘንዴ ከመጸሇይ በስተቀር ብዙም የማዯርገው ነገር የሇኝም።
ምናሌባት ፕሮጀክቴ ትርፋማ ከሆነ ትንሽ ሌቦጭቅ እችሌ ይሆናሌ፣ እሱም ገና የሚታይ ነው።
No comments:
Post a Comment